፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 06 2016| NBC ETHIOPIA-የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የዞንና የወረዳ አመራሮች የ2016 ዓም አፈጻጸምና የክረምት ወራት ስራዎች ዙሪያ ዉይይት በደጀን ከተማ ዉይይት እያካሄዱ ነዉ።

በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኑርልኝ ብርሃኑ እንደገለጹት የምስራቅ ጎጃም ዞን ባለፈዉ አመት በተፈጠረ ቀዉስ በርካታ ሰብአዊና ቁሳዊ መፈጠሩን ጠቅሰዉ ይህንን ችግር በመፍታት በተደረገ ርብርብ ዉጤታማ ስራዎች ተመዝግቧል ብለዋል።
ህዝቡን እስከታችኛዉ እርከን ድረስ ወርደን ባካሄድናቸዉ ዉይይቶች የተነሱ ቅሬታዎችን መፍታት በመጀመራችን በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን በህዝብና በመንግስት መካከል መቀራረብ እንዲፈጠር አድርጓል ብለዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












