፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 03 2016| NBC ETHIOPIA-በሌሉበት የእስራት ፍርድ የተወሰነባቸው የሟቹ የሩሲያው ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አሌክስ ናቫንሊ ባለቤት ዩሊያ ናቫልኒያ የተከሰሱበት ዋናው ምክንያት አለያም የክስ ሠነዳቸው ከአሸባሪ ድርጅቶችና አካላት ጋር ተሳትፈዋል የሚል መሆኑን ቃል አቀባያቸው አስታውቀዋል።

የሲኤን ኤን ዘገባ እንደሚያስረዳው ደግሞ የዩሊያ ናቫልኒያ ስም በግል በዓለም አቀፍ ተፈላጊ ከሆኑት አካላት ዝርዝር መግባቱንም ነው የጠቀሰው፡፡ ይህንን ተንተርሶ የሩሲያ ፍርድ ቤት ዩሊያ ናቫልኒያ ታድነው ይታሰሩ ዘንድም ነው የፈረደባቸው፡፡ ዘገባው የአኒ ኒውስ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












