Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሰሞንኛ አስገራሚ ሁነቶች

July 10, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

አዲስ አበባ | ሐምሌ 03 2016| NBC ETHIOPIA-በየጊዜው በርካታ አዳዲስ ሁነቶች ከማስተናገድ ቦዘና የማታውቀው ዓለማችን እጅን በአፍ የሚያስጭኑ እና እንዲህም አለ እንዴ የሚያስብሉ ክስተቶን ታስመለክተናለች።ከሰሞኑ የተከናውኑ አስገራሚ ሁነቶች እናስመልክታችሁ።

ስፍር ቁጥር የሌላቸው ነፍሳት በመላው ዓለም ይገኛሉ፣ አብዛኞቹም በተለያዩ ሀገራት ለምግብነት ሲውሉ ማየት የተለመደ ነው፣

ሀገራቱ ይህን የሚያደርጉት ምግብ የምግብ እጥረታቸውን ለመሸፈን ሳይሆን የጣዕም ጉዳይ ሆኖባቸው ነው፡፡ እነሱ ጋር  ሲያዩት ያላመረ ሲበሉት ያቅራል አይባልም መጀመሪያ ያጣጥማሉ።

በሲንጋፖር የተሰማን አዲስ ዜና ልናካፍላችሁ ነው፣የሀገሪቱ የምግብ ኤጀንሲ 16 ነፍሳትን ለምግብነት እንዲውሉ ብሄራዊ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ መመገብ ብቻ ሳይሆን  ለሽያጭም እንዲውሉ ነው ፍቃዱ የተሰጠው። ይህ ፍቃድ ከመውጣቱ በፊት በሲንጋፖር ነፍሳትን ለምግብነት ማዋል እምብዛም ያልተለመደ ነው፡፡

በሀገር ውስጥ የማይገኙ የነፈሳት ዝርያዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ እንደሚፈቅድም የሲንጋፖር የምግብ ኤጀንሲ በመግለጫው አትቷል።

ተመራማሪዎች ከ2,100 በላይ ሊበሉ የሚችሉ የነፍሳት ዝርያዎችን መዝግበዋል ብዙዎቹ በቪታሚኖች እና ማዕድናት የበለጸጉ እና የከፍተኛ ፕሮቲን ምንጭ ሆነው ያገለግላሉ ሲሉ በምርምር ውጤታቸው አስፍረዋል።

የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም በፈረንጆችሁ 2022 ባወጣው ዘገባ “ነፍሳት ችላ የተባሉ የፕሮቲን ምንጭ እና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት የሚረዱ ስለመሆናቸው ገልጿል። ነፍሳት የአየር ንብረት ለውጥን በብዙ መልኩ ማካካስ ይችላሉ ሲሉም የዘርፉ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ።

ፌንጣ  በሜክሲኮ እንደ ተወዳጅ ጣፋጭ ምግብ ያገለግላል። ጉንዳኖች፣ ክሪኬቶች እና ታርታላላዎች እንደ ታይላንድ እና ካምቦዲያ ባሉ ሌሎች የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት በብዛት ይበላሉ ይላል ሲኤን ኤን ባስነበበው ሃተታ።

ከሰሞኑ ከወደ ቻይና የተሰማው ሌላኛው አነጋጋሪ ወደሆነው ጉዳይ አለፍን እነዚህ ፎቶች ጎን ለጎን አድርጎ ለተመለከታቸው ፈጽሞ አንድ አይነት ሰው መሆናቸውን ለማመን ቢከብዶት አይፈረድቦትም።

ከሜካፕ ጋር የተያያዙ ቪዲዮዎችን በታዋቂው ማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ እየለጠፈች የቆየችው ቻይናዊቷ ግለሰብ የ66 አመቱ አዛውንት አያቷን እንደ ሞዴል በመጠቀም በእድሜ ሶስት አስርት ዓመት ያነሰ ወጣት መቀየር ችላለች። ይህም የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።

በአንድ ደቂቃ ውስጥ 55 ፊኛዎችን በማፈንዳት ስሙን ለአንድ መቶ ሰማኛ ጊዜ  የዓለም ጊነስ ወርልድ ኦፍ ሪከርድ ላይ ማጻፍ የቻለውን ግለሰብን እናስተዋወቃችሁ።

ዴቪድ ሩሽ ይባላል። በርካታ የዓለም ጊነስ ወርልድ ኦፍ ሪከርድ  ባለቤት በመሆኑ ስሙ ዓለም ላይ ታዋቂ ነው።

ዴቪድ 55 ፈኛዎችን በአንድ ደቂቃ በማፈንዳት ሪከርድ መስበር ችሏል። በአንድ መወርወሪያ ቾፕስቲክ አንድ ፊኛ ብቻ እንዲመታ በሚፈቅደው ህግ መሰረት 55 ፊኛዎችን ለመበተን ችሏል።

በቅርቡ በኒውዮርክ በተደረገ ውድድር ሪከርዱን የሰበረችው አሽሪታ ፉርማን በአንድ ደቂቃ ውስጥ 36 ፊኛዎችን በማፈንዳት ነበር።

ሩሽ በጊነስ ወርልድ ሪከርዶች 180ኛ ያስመዘገበ ሲሆን በዚህም የአለም ሪከርድ ሰባሪ ከሆነው ጣሊያናዊው ሲልቪዮ ሳባ ጋር እኩል መሆን ችሏል።

በ- ሀይማኖት ወርቁ

ShareTweetShare
Previous Post

አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ

Next Post

የሩሲያ ፍርድ ቤት የሟቹን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ሚስት ይታሰሩ ዘንድ ፈርዶባቸዋል

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሩሲያ ፍርድ ቤት የሟቹን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ሚስት ይታሰሩ ዘንድ ፈርዶባቸዋል

የሩሲያ ፍርድ ቤት የሟቹን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ሚስት ይታሰሩ ዘንድ ፈርዶባቸዋል

በሞጆ ከተማ ከ360 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

በሞጆ ከተማ ከ360 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

ኩባንያው በበጀት ዓመቱ 93 ነጥብ 7 ቢሊዮን ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

ኩባንያው በበጀት ዓመቱ 93 ነጥብ 7 ቢሊዮን ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?