፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 02 2016| NBC ETHIOPIA- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን የተገኙ ሲሆን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የወንድም ሱዳን ህዝብ ችግር የኛም ችግር ሰላማቸውም ሰላማችን በመሆኑ ለሱዳን ህዝብ እፎይታ እና የብልፅግና ጉዞ ዛሬም እንደ ትላንቱ ከልብ እንሰራለን” ብለዋል፡፡


YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












