፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 01 2016| NBC ETHIOPIA-በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያን በሰቆጣ ለሚገኙ ለተቸገሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ።

የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መላሽ ወርቃለም በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንደገለፁት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ከ3ሺ 600 በላይ ለሚሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የዕለት ደራሽ ድጋፉ ተደራሽ እንደሚሆን ገልፀዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












