Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በኦሮሚያ ክልል የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ተጀመረ

June 27, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 20 2016| NBC ETHIOPIA-የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክረምት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በክልል ደረጃ በቄለም ወለጋ ዞን ላሎ ቂሌ ወረዳ አስጀምረዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ መርሐ-ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፣በአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የተሠራውን ሥራ አጠናክሮ በማስቀጠል የደን ሽፋንን ማሳደግ ይገባል ብለዋል።

የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው ያሉት አቶ ሽመልስ ፈተናዎች ሳይበግረው ለመጪው ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል ብለዋል።

መንግስት ሥር የሰደደውን ኃላ ቀርነትና ድህነትን ከስሩ በመንቀል ዜጎችን ወደ ብልጽግና ለማሸጋገር እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው ብልጽግናን ለማረጋገጥ ከህዝብ ጋር በመቀናጀት በልዩ ትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

መንግስት ምዕራብ ኦሮሚያን የሰላም የልማትና የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን በመግለጽ ህዝቡ ሰላምን ለማጽናት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።

በአረንጓዴ አሻራ የሚተከሉ ችግኞች ቀጣዩን ትውልድ ታሳቢ ያደረጉ መሆናቸውን ጠቅሰው በመርሃግብሩ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የተለያዩ ችግኞች እንደሚተከሉ ተናግረዋል።

የኦሮሚያ ክልል የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ በበኩላቸው:-በኦሮሚያ በዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር 4 ነጥብ 95 ቢሊየን ችግኝ ይተከላል።

ለመርሃግብሩ 5.5 ቢሊየን ችግኝ የተዘጋጀ ሲሆን 4.95 ቢሊየን ችግኝ እንደሚተከልም ተናግረዋል።አረንጓዴ አሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የውሃ ሀብትን ለማሳደግ የደን ሽፋንን ከፍ ለማድረግ እንደሚረዳ ገልጸው ባለፉት አምስት አመታት 18.6 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን አስረድተዋል።በአገር አቀፍ ደረጃ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር 7.5 ቢሊየን ችግኝ ተመትከል መታቀዱ ይታወሳል።

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Website – https://nbcethiopia.com/news/

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የአሜሪካን ጎት ታለንት “Golden buzzer” አሸናፊዎች

Next Post

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ጊቢ የስማርት ካምፓስ አገልግሎት አስጀመረ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ጊቢ የስማርት ካምፓስ አገልግሎት አስጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ጊቢ የስማርት ካምፓስ አገልግሎት አስጀመረ

ከነፍሳት የሚዘጋጀው አይስክሬም

ከነፍሳት የሚዘጋጀው አይስክሬም

የምክር ቤት አባላት የሚሳተፉበት ሀገራዊ ምክክር ተጀመረ

የምክር ቤት አባላት የሚሳተፉበት ሀገራዊ ምክክር ተጀመረ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?