Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ምን ውጤቶችን አስመዘገቡ?

June 27, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 20 2016| NBC ETHIOPIA- በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ምክክር የተለያዩ ውጤቶችን እንዳስገኘላቸው ነው፡፡ ሀገራት የምክክር ሂደት ውስጥ እንዲገቡ ያስፈለገበት ምክንያት የሚለያይ ቢሆንም በብዙ ሀገራት የተደረጉ የምክክር ሂደቶች ተቀራራቢ ውጤቶችን አስገኝተዋል፡፡ ከዚህ በመቀጠል የሚብራሩት ሀሳቦች በሂደቱ ካለፉ ሀገራት ልምድ በመነሳት እንደ ውጤት የተመዘገቡ ዋና ዋና ክስተቶች ናቸው፡፡

????የፓለቲካ ሥርዓት ማሻሻያ

ምክክሩ የፓለቲካ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግ ምክረ ሀሳብ ሲያቀርብ ሀገራት የቀረቡትን ምክረ ሀሳቦች መሰረት ባደረገ መልኩ አዳዲስ የፓለቲካ አስተሳሰቦችን፣ አሰላለፎችን ብሎም መዋቅሮችን አስተናግደዋል፡፡ ይህንንም መሰረት በማድረግ መንግስታት የህግ አውጪ፣ ህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚ አካላትን መዋቅር በማስተካከል ተቋማዊና መዋቅራዊ ለውጦች እንዲመጡ አድርገዋል፡፡

????ሕገ-መንግስታዊ ማሻሻያዎች

ሀገራዊ ምክክሩ ከሚያስገኛቸው ውጤቶች አንዱ ህገ-መንግስትን ማሻሻል ነው፡፡ በሂደቱ ያለፉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ሀገራቱ ህገ-መንግስቶቻቸውን ሽረው በአዲስ መልክ መቅረፅን ጨምሮ በተመረጡ አንዳንድ አንቀጾች ላይ ማሻሻያዎችን አካሂደዋል፡፡

????የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች

በሕዝብ ዘንድ የሚነሱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች (ችግሮች) በምክክሩ ሂደት የሚታዩ ናቸው ፡፡ ይህንንም መሰረት ባደረገ መልኩ መንግስታት (ሌሎች ባለድርሻ አካላት) ከመልካም አስተዳደር፣ትምህርት፣ጤና፣የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ወዘተ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉባቸውን ተግባራዊ እርምጃዎችን ወስደዋል፡፡

????የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች

የሰብዓዊ መብት የሰው ልጅ መሰረታዊ መብት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በህይወት የመኖር መብት እንዲሁም ሀሳብን በነፃነት የመግለጽን መብት ጨምሮ የሴቶች እና ሕፃናትን መብቶችን ማስጠበቅ የሀገራዊ ምክክር ተጠቃሽ ውጤቶች ሆነው ተመዝግበው ይገኛሉ፡፡

????ቀደም ሲል ለተፈፀሙ በደሎች መፍትሔ ማበጀት

የሀገራዊ ምክክር ሌላኛው ውጤት በግጭት ውስጥ የቆዩ የተለያዩ ጎራዎች (አካላት) ስላሳለፉት የግጭት እና የቅራኔ ኩነቶች በግልፅ ተነጋግረው ወደ መፍትሔ መሄዳቸው ነው፡፡ የተለያዩ ሀገራት በሂደቱ የተፈጠሩ ጉዳቶችና በደሎች መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገዶች በማመቻቸት፤ የአሰራር ስርዓቶችን በመዘርጋት ዘላቂና ጤናማ የሆነ ግንኙነት እንዲመሰረት አስችለዋል፡፡

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የመጀመሪያው የሚጥል በሽታን የሚቆጣጠር መሳሪያ

Next Post

ተሽከርካሪ የሰረቀችው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ተሽከርካሪ የሰረቀችው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበች

ተሽከርካሪ የሰረቀችው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበች

የአሜሪካን ጎት ታለንት “Golden buzzer” አሸናፊዎች

የአሜሪካን ጎት ታለንት “Golden buzzer” አሸናፊዎች

በኦሮሚያ ክልል የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ተጀመረ

በኦሮሚያ ክልል የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ተጀመረ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?