Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

የካዛኪስታኑ አወዛጋቢ ፊልም—ቦራት

June 26, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 19 2016| NBC ETHIOPIA- እ.ኤ.አ በ2006 ለተመልካቾች የቀረበ ፊልም ነው፡፡ በላሪ ቻርልስ ዳይሬክት የተደረገ ሲሆን ባሮን ኮሄን ዋና ገጸ ባህሪውን በመላበስ ተውኖበታል፡፡መቼቱን በካዛኪስታን እና አሜሪካ ያደረገው ፊልሙ ለተመልካቾች እይታ ከቀረበ በኋላ ተዋናዩ በሚያሳያቸው ያልተለመዱ ተግባራት ሳቢያ በብዙ የካዛኪስታን ነዋሪዎችና መንግስት ዘንድ ቁጣን የቀሰቀሰ ኋላም የተወደደ አወዛጋቢ ፊልም ነበር- ቦራት

የኮሜዲ ዘውግ ያለው ፊልሙ በካዛኪስታን የመረጃ ሚኒስቴር ጋዜጠኛ ሆኖ እያገለገ በሚገኘው ቦራት ስራው በፈጠረለት አዲስ አጋጣሚ  የሚገጥመዉን ውጣ ውረድ ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡  ቦራት ስለ አሜሪካ ባህል፣የአኗኗር ዘዬ እንዲሁም እንዴት ታላቅ እና ሀያል የኢኮኖሚ ባለቤት እንደሆነች በማጥናት ዶክመንተሪ ለመስራት ከካዛኪስታን ወደ አሜሪካ ሲያቀና የሚያሳይ ፊልም ነው፡፡ጋዜጠኛው እንግዳ በሆነበት ሀገር የመጣበትን አላማ ከግብ ለማድረስ የሚያደርገውን ጥረት፣ በመንገዱ ከሚገጥሙት ሰዎች ጋር ለመግባባት የሚፈጥረው መስተጋብር እና ፓሜላ አንደርሰን ከተባለች ተዋናይት ጋር በፍቅር ለመጣመር የሚጓዝባቸውን  ውስብስብ መንገዶችን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው፡፡

ቦራት ከሀገሩ ባህል እና ወግ ውጪ የአሜሪካውያን የሚከተሉትን ልምዶች በመመሳሰል ሲያከናውቸው እንዲሁም ያልተለመዱ ተግባራትን በሀገሪቷ በተዘዋወረበት ስፍራዎች ሁሉ ሲያከናውን ፊልሙ ያሳያል፡፡

ቦራት 20th Century Fox እ.ኤ.አ ነሐሴ 4 2006 በአሜሪካ ትራቨርስ ከተማ ለእይታ የቀረበ ሲሆን ህዳር 2 እና 3  በአሜሪካ እና እንግሊዝ ፊልሙ መታየት ጀምሯል፡፡ ፊልሙ 18 ሚሊየን ብር ወጪ ሲደረገበት በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ በመሆን ከወጣበት ወጪ 18 እጥፍ ተጨማሪ ገቢ ማስገኘት ችሏል፡፡በዓለም ዙሪያ ባገኘው አድናቆት እና ተወዳጅነትም ፊልሙ 262 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አስገኝቷል፡፡

ቦራት ፊልም ለተመልካቾች እይታ ከቀረበ በኋላ ተዋናዩ በሚያሳያቸው ያልተለመዱ ተግባራት ሳቢያ በብዙ የካዛኪስታን ነዋሪዎች እና መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞት ነበር፡፡ ከዛም አልፎ ተርፎ የካዛኪስታን መንግስት በሁሉም የአረብ ሀገራት ፊልሙ እንዳይታይ ያሳገደ  ሲሆን  ክስ ሊመሰረትበትም ችሏል፡፡ ከበርካታ ውዝግብ በኋላ እ.ኤ.አ መስከረም 2020 ቦራት ቁጥር ሁለት በምስጢር ተቀርጾ መጠናቀቁ ተሰማ፡፡ ከአንድ ወር በኋላም ጥቅምት 23 በአማዞን ስቱዲዮ ተለቋል።

የቦራት የመጀመሪያ ፊልም በሀገሪቱ ቁጣን ከቀሰቀሰ በኋላ ቀጣዩ የፊልሙ ክፍል ለእይታ ሲቀርብ የሀገሪቱ የቱሪዝም ቦርድ ቦራትን ወሳኝ የቱሪዝም መሳቢያ መንገድ በማድረግ ይጠቀመው ጀመር፡፡

የሀገሪቱን ባህል፣ ወግ፣የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች፣ ጥንታዊ ስፍራዎችን የታደለችው ካዛኪስታንን በመላው ዓለም ለማስተዋወቅ እንደ ልዪ አጋጣሚ ተጠቀሙበት፡፡ የሀገሪቱ የቱሪዝም ቦርድ በሚያሰሯቸው በርካታ አጫጭር ማስታወቂያዎች ቦራት በፊልሙ በተደጋጋሚ የሚጠቀማትን “በጣም ጥሩ” የምትለውን ስንኝ በማካተት ማስተዋወቁን ተያያዙት፡፡  በዚህም ሀገሪቷ ለመጎብኘት የሚመጡ አለም አቀፍ ቱሪስቶች መበራከት ጀመሩ፡፡

የአለም ባንክ ግሩፕ ይፋ ባደረገው መረጃ እ.ኤ.አ. በ 2005 4ሚሊየን 365ሺ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች  ለመዝናኛ እና ለበዓላት ለመታደም  ሀገሪቷን መዳረሻቸው ማድረጋቸውን ያመላክታል፡፡ የቦራት ፊልም በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ እይታን እና ተወዳጅነትን ካገኘ በኃላ ካዛኪስታንን የሚጎበኙ ቱሪስቶች መጨመሩን የአለም ባንክ ግሩፕ  ሪፖርት ያሳያል፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2023 ወደ ካዛክስታን የተጓዙ የውጭ ቱሪስቶች ቁጥር 9.2 ሚሊዮን ደርሷል፡፡ 

በፊልሙ በመሪ ገጸባህሪነት የተወነው ባሮን ኮሄን የGolden Globe የሽልማት ውድድር ላይ Best Actor in a Motion Picture– Musical or Comedy በመባል የተሸለመ ሲሆን Academy Award for Best Adapted Screenplay ዕጩ መሆን ችሏል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

የአለማችን ረጅሙ ውሻ

Next Post

በሞተር ሳይክል እየተንቀሳቀሱ ከግለሰቦች ሞባይል የሚነጥቁ ግለቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
በሞተር ሳይክል እየተንቀሳቀሱ ከግለሰቦች ሞባይል የሚነጥቁ ግለቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሞተር ሳይክል እየተንቀሳቀሱ ከግለሰቦች ሞባይል የሚነጥቁ ግለቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ግዙፉ የአፕል ኩባንያ የቀረበበት ክስ

ግዙፉ የአፕል ኩባንያ የቀረበበት ክስ

ጁሊያን አሳንጅ ከእስር መለቀቅ

ጁሊያን አሳንጅ ከእስር መለቀቅ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?