፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 18 2016| NBC ETHIOPIA- በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ20 ኪሎ ሜትር የሴቶችና ወንዶች እርምጃ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡
-በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ምሽቱን ፈርንሳይ ከፖላንድ፣ ኔዘርላንድስ ከኦስትሪያ፣ ዴንማርክ ከሰርቢያ እንዲሁም እንግሊዝ ከስሎቬኒያ ይጫወታሉ፡፡
-ኤቨርተብ በዣራድ ብራንትዌይት ዝውውር ጉዳይ ከማንችስተር ዩናይትድ ይፋዊ ጥያቄ እንደሚጠብቁ ተገልጿል፡፡
-አስቶንቪላ እና ቼልሲ የሆፌንየሙን የ21 ዓመት የማጥቃት ሥፍራ ተጫዋች ማክሲሚላን ቤይርን ለማስፈረም እንደሚፈልጉ የስካይ መረጃ ይጠቁማል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












