፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 14 2016| NBC ETHIOPIA-አርሜኒያ የፍልስጤምን ሀገርነት በይፋ እንደምትቀበል አስታወቀች።የአርሜኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ ፤ለጋዛ ህዝብ ያለውን አጋርነት አሳይቷል፡፡
የእስራኤል ወታደሮች በንጹሀንና ላይ የሚያደርሱትን ጥቃትም አውግዟል። አርሜኒያ ለፍልስጤም እውቅና የሰጠቸው ስፔን፣ አየርላንድ እና ኖርዌይ በይፋ እውቅና ከሰጡ ከአንድ ወር በኋላ ነው ተብሏል። ዘገባው የቲ አር ቲ ነው፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












