Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አፀደቀ

June 20, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 13 2016| NBC ETHIOPIA-የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ33ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረበለትን የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አፀደቀ።

ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውሃ አቅርቦት እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውለውን የብድር ስምምነት ከተወያየበት በኋላ በአዋጅ ቁጥር 1335/2016 በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡

የብድር ስምምነቱን በማስመልከት በምክር ቤቱ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር) ማብራሪያ አቀርበዋል፡፡

የተከበሩ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ በተነደፉ ፖሊሲዎች ስትራቴጂዎችና ፕሮግራሞች ውስጥ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን አገልግሎት በስፋትና በጥራት ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት እንደሚገኝ አሰረድተዋል፡፡

ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ፕሮግራም ተቀርጾ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ሲሆን እንደቆየ የተከበሩ ዶክተር ተስፋዬ አስረድተው፤ በብድር ስምምነቱ የተነደፉ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅና ያጋጠመውን የበጀት ክፍተት ለመሙላት የተደረገ ተጨማሪ የብድር ስምምነት እንደሆነ አስረድተዋል፡፡

ብድሩም በቀጣይ 3 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆንና በጅምር ላይ ያለው የሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ለማጠናከር የሚያግዝ እንደሆነ ሚኒስትሩ አብራርተዋል፡፡

ዶክተር ተስፋዬ አክለውም ብድሩ ከወለድ ነጻ እና ባንኩ በሚወስነው መሰረት ጥቅም ላይ ባልዋለው ብድር ላይ በዓመት እስከ 0.5% የሚደርስ ግዴታ ክፍያ ሊከፈልበት እንደሚችል ገልፀዋል፡፡

ባንኩ የብድሩን ገንዘብ በማስተዳደር ረገድ ለሚሰጠው አገልግሎት እስከ 0.75% የአገልግሎት ክፍያ እንደሚከፈልበት እና ብድሩ የ6 ዓመታት የችሮታ ጊዜን ጨምሮ በ38 ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ እንደሚጠናቀቅ ነው ያስረዱት፡፡

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Website – https://nbcethiopia.com/news/

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

በረቂቅ አዋጁ ላይ ይበልጥ ግልፅ መደረግ አለባቸው በተባሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

Next Post

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

Related Posts

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ
News

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026
16
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
13
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
18
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
54
Next Post
አጫጭር የውጭ መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

50 ሺህ ሰዎችን የሚያሳትፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ሊካሄድ ነው

50 ሺህ ሰዎችን የሚያሳትፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ሊካሄድ ነው

የቀጥታ ስርጭት አስቂኝ ክስተቶች

የቀጥታ ስርጭት አስቂኝ ክስተቶች

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?