Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በረቂቅ አዋጁ ላይ ይበልጥ ግልፅ መደረግ አለባቸው በተባሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

June 20, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ13 2016| NBC ETHIOPIA- በፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ይበልጥ ግልፅ መደረግ አለባቸው በተባሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የውይይቱን አስፈላጊነት ሲገልጹ ረቂቅ አዋጁ በሀገሪቱ የተጀመረውን የሪፎርም ስራ ይበልጥ የሚያሳልጥ እና ሪፎርሙ ወደ ኋላ እንዳይመለስ የሚያደርግ በመሆኑ ትኩረት እንዲያገኝ ነው ብለዋል፡፡

ጥያቄው የመጣው ‹‹የመንግስት አገልግሎት በአግባቡ ማግኘት አልቻልኩም›› ከሚለው ህዝብ ነው ያሉት የተከበሩ አቶ ተስፋዬ፤ ስለሆነም መንግስት እንደ መንግስት የህዝብን ጥያቄ በአግባቡ ለመመለስ በርካታ ችግር የነበረበትን የሲቪል ሰርቪስ አሰራሩን፣ አመራሩን፣ አስተሳሰቡን እና ቴክኖሎጂውን በመቀየር ህዝብ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ ይኖርበታል ሲሉም ነው ያስገነዘቡት፡፡

ሪፎርም ማለት የነበረውን ኋላቀር አሰራር አስጠብቆ ማስቀጠል ሳይሆን የተሻለ ነገር ማምጣት ነው ያሉት የተከበሩ አቶ ተስፋዬ፤ በሪፎርሙ ለሀገርና ለመጪው ትውልድ ጠንካራ ተቋምና አሰራር መገንባት የሚያስችል መሰረት መጣል ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

በዚህ ሂደት ግን የግለሰቦች መብት ያለአግባብ እንዳይጎዳ ሚዛኑን አስጠብቆ በመሄዱ ረገድ ተገቢውን ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበትም ነው ያስገነዘቡት፡፡ስለሆነም መንግስት የጀመረው የሪፎርም ስራ እንዲሳካ እና በሲቪል ሰርቪሱ በኩል የሚታዩ ችግሮች ተቀርፈው ህዝቡ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ምክር ቤቱም ሆነ የሚመለከተው ማንኛውም አካል ለተፈጻሚነቱ ተገቢውን ትኩረትና ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ እንዳለባቸውም ተናግረዋል፡፡

በመጨረሻም የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ቋሚ ኮሚቴው በውይይቱ ግልፀኝነት የተፈጠረባቸውን ነጥቦች በመውሰድና በመወያየት ረቂቅ አዋጁን ይበልጥ ማዳበር እንዳለበት አመላክተዋል፡፡

የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) በበኩላቸው በረቂቅ አዋጁ ላይ የአስረጂ መድረክ እና ይፋ የህዝብ ውይይት መደረጉን አስታውሰዋል፡፡

ይሁን እንጂ የረቂቅ አዋጁን ይዘት በአግባቡ ባለመረዳት በአንዳንድ የሚዲያ ተቋማት ጭምር የተዛቡ መረጃዎች እየተላለፉ በመሆኑ ይበልጥ ግልፀኝነት በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ በመወያየት ረቂቅ አዋጁን የበለጠ ለማዳበር እና ህዝቡ ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኝ ለማድረግ ውይይቱን ማድረግ እንዳስፈለገ አስረድተዋል፡፡

በውይይቱ ላይም በረቂቅ አዋጁ ላይ ይበልጥ ግልፅ መደረግ አለባቸው በሚል በቀረቡት ሀሳቦች ላይ የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፤ ከቀረቡት ውስጥ ረቂቅ አዋጁ የተለየ የስራ ባህሪ ያላቸውና በአዋጅና በደንብ ስልጣን የተሰጣቸው ተቋማት መብት አይጋፋም ወይ? የሚለው ይገኝበታል፡፡

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ለቀረበው ጥያቄ ሲመልሱ፤ የሪፎርም ስራ ዋነኛው ዓላማ ወጥነት ያለው የአሠራር ሥርዓት ለመዘርጋትና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እና በረቂቅ አዋጁ ላይም ከተጠቀሱት እንደ ፍርድ ቤት፣ አቃቤ ህግ፣ ፖሊስ፣ መከላከያ፣ እና ደህንነትን ከመሳሰሉ ተቋማት ውጪ ያሉ ተቋማት ወደ ተመሳሳይ ደረጃ እንዲመጡ ለማድረግ መቀመጡን ገልፀዋል፡፡

ይሁን እንጂ የተለየ የስራ ባህሪ ያላቸውና በአዋጅና በደንብ ስልጣን የተሰጣቸው ተቋማት የሽግግር ጊዜ እንደሚሰጣቸውና ጥናት በማድረግ በነበሩበት እንዲቀጥሉ ወይም በአዋጁ እንዲካተቱ እንደሚደረግ ምላሽ መስጠታቸውን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Website – https://nbcethiopia.com/news/

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

Next Post

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አፀደቀ

Related Posts

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ
News

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026
16
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
13
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
18
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
54
Next Post
ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አፀደቀ

ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አፀደቀ

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

50 ሺህ ሰዎችን የሚያሳትፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ሊካሄድ ነው

50 ሺህ ሰዎችን የሚያሳትፍ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ሊካሄድ ነው

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?