Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የ2024 የዓለም ምርጥ መዳረሻዎች

June 19, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 12 2016| NBC ETHIOPIA-በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም እ.ኤ.አ. 2024 የዓለማችን ለጉዞ እና ለቱሪዝም ምርጥ መዳረሻ የሆኑ ሀገራትን ይፋ አድርጓል፡፡ ለጎብኚዎች የተሞሉ መሠረተ ልማትን ማሟላት፣ የጉዞ ፍሰት፣ የታደሉት የተፈጥሮ ገጸ በረከቶቻቸው፣ የጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች፣አየር መንገዶች እንዲሁም በቂ የሰው ኃይል አቅርቦት ፎረሙ ለሀገራቱ ደረጃ የሰጠበት መስፈርቶች ናቸው፡፡ በዝርዝሩ ውስጥ ከሚገኙት 10 ምርጥ ሀገራት ውስጥ ስድስቱ መገኛቸውን በአውሮፓ ነው ይላል ሪፖርቱ፡፡  

የዓለማችን ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት አሜሪካ በቱሪስት መዳረሻዎቿ የቀዳሚውን ስፍራ መቆናጠጥ ችላለች፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2024 በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም የዓለማችን የጉዞ እና የቱሪዝም ምርጥ ሀገር በማለትም ሰይሟታል፡፡ በሪፖርቱ "የብዙዎች" መድረሻ የተባለችው አሜሪካ ከአየር መንገዷ ጀምሮ እስከ አስጎብኚዎች ጉብኚዎችን በተገቢው መልኩ ማስተናገድን ጨምሮ ተቋሙ ያወጣቸውን መስፈርቶች አሟልታለች፡፡ 
ኒውዮርክ ከተማ፣ ሎስ አንጀለስ፣ አትላንታ፣ ላስ ቬጋስ፣ ኒው ኦርሊንስ፣ ቺካጎ፣ አስደናቂ ሀገሪቱ ከተሞች ለቱሪስት መዳረሻ ከሆኑ ግዛቶች መካከል ተጠቃሾቹ ናቸው፡፡ የእረፍት ጊዜያቸውን ለማሳለፍ ወደ አሜሪካ የሚጓዙ ጎብኚዎች ቁጥር አመት አመት እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከ2021 እስከ 2022 ወደ አሜሪካ የሚገቡ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ቁጥር ከእጥፍ በላይ መጨመሩን ሪፖርቶች ያመለክታሉ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2022 50.87 ሚሊዮን ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች ወደ አሜሪካ አስደሳች የእረፍት ጊዜን ለማሳለፍ አምርተዋል፡፡ ይህም ካለፈው ዓመት በ22.28 ሚሊዮን ሰዎች ለተዝናኖተ አሜሪካንን መዳረሻቸው አድርገዋታል፡፡ በአውሮፓ የጉዞ መልህቅ በማለት ሪፖርቱ የሰየማት ሀገር "ከፍተኛ ቱሪስት ፍሰት ያለባት እንዲሁም የማይበገር መድረሻ ባለቤት" ድርብ ዝናን መጎናጸፍ ችላለች፡፡  
ስፔን እ.ኤ.አ. በ2023 85.1 ሚሊዮን አለም አቀፍ ቱሪስቶችን አስተናግዳለች፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2024 የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ብቻ ከ 16 ሚሊዮን በላይ የውጭ አገር ገብኚዎች የስፔንን ምድር ረግጠዋል፡፡  ካለፈው ዓመት ጋርም ሲነጻጸርም በ17 በመቶ ብልጫ አለው። ለዚህም ይመስላል ተቋሙ 2024 2ተኛዋ የ2024 የዓለማችን የጉዞ እና የቱሪዝም ምርጥ መዳረሻ ያላት፡፡

የኮቪድ 19 መጥፋቱን ተከትሎ በጃፓን የኢኮኖሚ እና የቱሪስት መዳረሻዎች እንደ አዲስ ማንሰራራት ጀምረዋል፡፡
በ2024 የአለም አቀፍ የቱሪዝም እድገት ከሌሎቹ ሀገራት ጋር ሲነጻጸር በመዘግየቱ ጎብኚዎች ወደ ኤዥያ ማቅናት ጀምረዋል፡፡ ሀገሪቷ ከአመታት በኋላ እያሳየችው ባለው እድገት በዓለም ሶስተኛዋ የቱሪስት መዳረሻ መሆን ችላለች፡፡ እ.ኤ.አ በ2024 በወር ብቻ ከሦስት ሚሊዮን በላይ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ወደ ጃፓን ተጉዘዋል፡፡ በመጪው የበጋ በዓላት ተጨማሪ ጎብኚዎች ሀገሪቷ በመዳረሻነት እንደሚመርጧት ከወዲው እንደሚጎበኙ ይጠበቃል። ዋና ከተማዋ ቶኪዮ እውቅ የጉዞ መዳረሻዎች የሞሉባት ስትሆን የጃፓን የንግድ ማእከል እና ልዩ የባህል ምግቦች እና የጥንታዎ ስፍራዎች መነሀሪያ ናት፡፡  
 ፈረንሳይ ለተዝናኖት እጅግ ተመራጭ እና አስደናቂ ከሆኑ አገሮች አንዷ ነች።
ለአይን ማራኪ የሆኑ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ቦታዎች፣ እድሜ ጠገብ ሕንፃዎች፣ ግርማ ሞገስ የተላበሱ ቤተመንግስቶች እንዲሁም ጸጥ ያሉ የባህር ዳርቻዎችን የተላበሰች ሀገር ናት፡፡  ሀገሪቷ ተፈጥሮ ካደለቻት መስህቦቿ እንዲሁም የምታዘጋጃቸው አለም አቀፍ መሰናዶዎች በሁሉም ልብ ውስጥ እንድትቀር አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ. ከ2010 ጀምሮ ፈረንሳይ በየዓመቱ በአማካይ 77.8 ሚሊዮን ዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን ስታስተናግድ የቆየች ሲሆን በ2022 79.4 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለተዝናኖት መርጠዋታል፡፡ በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ሀገሪቷ በቱሪስቶች ዘንድ ያላትን ተመራጭነትን እንዲሁም የቀረበውን መስፈርቶች በማላላት የ4ተኛነት ደረጃን ሰጥቷታል፡፡ 
አውስትራሊያ አስደናቂ የተፈጥሮ ገጸ በረከቶች ፣ የመድብለ ባህላዊ ማህበረሰቦች፣ተወዳጅ ምግብ እና መጠጥ፣ ለሁሉ ተስማሚ የሆነ የአየር ሁኔታ የተላበሰች ሀገር በመሆኗ ብዙዎች መዳረሻው ያደርጓል፡፡ ተቋሙ ይፋ ባደረገው የቱሪስት መዳረሻ ሀገራት መካከል የ5ተኛ ደረጃን አግኝታለች፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2023 7.3 ሚሊዮን ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች መቀበል የቻለች ሀገር ናት፡፡ በተያዘው ፈረንጆቹ አመት ወደ ሀገሯ የሚመጡ የቱሪስት ብዛት 9.3 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ይገመታል፡፡ጀርመን፣ እንግሊዝ፣ቻይና፣ ጣሊያን እና ሲውዘርላንድ በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ከ6 እስከ 10 በቅደም ተከትል የአመቱ የዓለም ምርጥ የቱሪስት መዳረሻ በሚል የሰየማቸው ሀገራት ናቸው፡፡
ShareTweetShare
Previous Post

በአዲስ አበባ የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

Next Post

የፍትህ ሚኒስቴር ልዑክ ቡድን ከብሪክስ አባል ሃገራት ከሆኑ የአቃቤ ሕግ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የፍትህ ሚኒስቴር ልዑክ ቡድን ከብሪክስ አባል ሃገራት ከሆኑ የአቃቤ ሕግ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

የፍትህ ሚኒስቴር ልዑክ ቡድን ከብሪክስ አባል ሃገራት ከሆኑ የአቃቤ ሕግ አመራሮች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

በፈረንጆቹ 2024 ለኑሮ ውድ የሆኑ ከተሞች

በፈረንጆቹ 2024 ለኑሮ ውድ የሆኑ ከተሞች

ሲሪል ራማፎሳ ቃለ መሀላ ፈጸሙ

ሲሪል ራማፎሳ ቃለ መሀላ ፈጸሙ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?