፨ ፨ ፨ ፨ ፨
-የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ የፖለቲካ ፓርቲያቸው በፓርላማ ውስጥ የተቃዋሚዎችን ጥምረት እንደሚቀላቀል አስታወቁ፡፡
-በህንድ ምእራብ ቤንጋል ግዛት በደረሰ የባቡር አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ወደ 60 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ፡፡
-በቴክሳስ መናፈሻ ውስጥ በሳምንቱ መጨረሻ በተፈጸመ የተኩስ ልውውጥ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ሁለት ህጻናትን ጨምሮ 6 ሰዎች መቁሰላቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ፡፡
-የእስራኤል የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ ሥልጣን መልቀቃቸውን ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሀገሪቱን ጦር ካቢኔ መበተናቸው ተሰምቷል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












