Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሰሞነኛ አስገራሚ እና አነጋጋሪ ጉዳዮች

June 17, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 10 2016| NBC ETHIOPIA-አለም ከአራቱም አቅጣጫ በብርሃን ፍጥነት በርካታ አስገራሚ ጉዳዮችን ታስተናግዳለች፡፡ እኛም ከሰሞንኛ አስገራሚ እና አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥቂቶቹን መርጠን እናስቃኛችሁ፡፡

እድለኛ ሰው በሚል አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ አንገቱ ላይ ባደረገው የብር ሀብል ምክንያት ከሞት የተረፈው ግለሰብ፡፡

የኮሎራዶ ነዋሪ የሆነው ግለሰብ በተፈጠረ አለመግባባት መሃል ጥይት ይተኮስበታል፡፡ በዚ ጊዜ ነበር አስገራመሚው ክስተት የተከሰተው፤ ይህ ስሙ ያልተጠቀሰ ግለሰብ አንገቱ ላይ ያንጠለጠለው የብር ሐብል በተተኮሰበት ጥይት ከመሞት ታድጎታል ይለናል የከተማዋ ፖሊስ በፌስቡክ ገጹ ላይ የአንገት ብሩን ምስል አያይዞ ባጋራው ጽሁፍ ፡፡

ምስጋና ላደረገው የብር ሰንሰለት እና ወደ ሰውየው አንገት ተነጣጥሮ የተተኮሰውን ጥይት ወደ ውስጡ እንዳይገባ መክቶለታል፡፡

የአንገት ሀብሉ ሲታይ ቀለሙ ብር ቢመስልም ለስላሳ ብረት በመሆኑ ሊተርፍ እንደቻለ ፖሊስ ገልጿል። ይህ 10 ሚሊሜትር ስፋት ያለው ሀብል ሰውየው በሂዎት እንዲቆይ ያደረገው ብቸኛው ምክንያት ነው ተብሏል፡፡

ለመሻገር ከአራት ደቂቃ በላይ ስለሚወስደው የአለማችን ሰፊው ጎዳና እንንገራቹ፡፡ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ የአለም ሀገራት ለሚኖሩ ዜጎች የመንገድ መጨናነቅ አሳሳቢ ጉዳይ ነው፡፡በአርጀንቲና ቦንስሳይረስ የሚገኘው ፈጣን መንገድ ግን የአለማችን ሰፊዉ መንገድ በመሆን ክበረወሰን ይዟል፡፡

avenida 9 de Julio የተሰኘው ይህ መንገድ  ወደ 140 ሜትር ገደማ ስፋት ሲኖረው በአጠቃላይ 16 የአስፋልት መስመሮችን ይዟል፡፡ ከአንድ ጎን ወደ ሌላውኛ  ለመሻገርም ደቂቃዎችን ሊፈጅ ይችላል፡፡  

ታዲያ ከሰሞኑ ይህንን ጎዳና መነጋገሪያ እንዲሆን ያደረገው አንድ ግለሰብ ከአንዱ የጎዳናው ጫፍ ወደ ሌላኛው ለመሻገር አራት ደቂቃ ከ17 ሰከንድ እንደወሰደበት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ካጋራ በኃላ ነው፡፡

ቦነስ አይረስ የደቡብ አሜሪካዋ ፓሪስ  በሚል ቅጽል ትታወቃለች፡፡ በዚም የተነሳሱት የአካባቢው ባለስልጣናት ስሟን የምትመጥን ለማድረግ በፓሪስ ቻምፕስ ኢሊሴ ጎዳና ተነሳስተው እንደገነቡት ይነገራል፡፡ይህ በቦነስ አይረስ የተገነባው ጎዳናም ፓሪስ ከሚገኛው በእጥፍ የሚበልጥ ነው፡፡

ጎዳናው በፈረንጆቹ 1980 ግንባታው ይጠናቀቅ እንጂ እስካሁን ድረስ የሚተካከው ሌላ ጎዳና ባለመኖሩ እስከዛሬ ድረስ የአለማችን ትልቁ ጎዳና በመሆን የጊነስ ወርልድ ክብረ ወሰንን እንደያዘ ቀጥሏል ፡፡

ቡና መጠጣት በርካቶች በእለት ተእለት ውሎዋቸው ሳይከውኑት የማይውሉት ነገር ነው፡፡

ቡና ከወተት ጋር ወይም አንዳንድ ከተለመዱ ነገሮች ጋር ደባለቆ መጠጣትም የተለመደ ነው፡፡ ከነዚም ውስጥ አይስድ ላቴ ወይም ቡና ወተት እና በረዶ የሚቀላቀልበት መጠጥ ታዋቂ ነው፡፡ ከሰሞኑ ግን ከወደ ቻይና የተሰማው የቡና ውህድ በዙዎች ዘንድ ግርምትን ጭሯል፡፡ scallion ላቴ በማለት የተሰየመው መጠጥ ከሰሞኑ በርካቶች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ይቀባበሉት ይዘዋል፡፡ የማህበራዊ ትስስር ገፅ በሆነው ቲክ ቶክም ብዙ እይታን አግኝቷል፡፡ከዚም አልፎ እስከዛሬ ከነበረው ውህድ ሁሉ አስገራሚው በማለት የሚዲያ ሽፋን እስከማግኘት ደርሷል ፡፡

ይህንንም  መጠጥ አስገራሚ ያደረገው  ባለተለመደ መልኩ ቡና ፣ ወተት ፣ በረዶ እና ሊጨመር ይችላል ተቦሎ የማታሰበውን አረንጓዴ ሽንኩርትን ተቀላቅሎ በመሰራቱ ነው፡፡

በ-የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

የአስም በሽታ እና ምልክቶቹ?

Next Post

በ2017 ትምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በ2017 ትምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች

በ2017 ትምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

የዋተርጌት ቅሌት

የዋተርጌት ቅሌት

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?