፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 06 2016| NBC ETHIOPIA- በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ተመልሰዋል።

ከሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 41ሺህ 700 ኢትዮጵያውያንን መመለሳቸውን ኢፕድ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












