፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 04 2016| NBC ETHIOPIA- በኒዝኒ ኖቭጎሮድ የሩሲያ ፌዴሬሽን ከጁን 10-11, 2024 በሚካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ስብሰባ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ እየተሳተፉ ነው።
በስብሰባው ላይ አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷን ትልቅ ዋጋ እንደምትሰጥ ያሳሰቡ ሲሆን ኢትዮጵያ በብሪክስ ቤተሰብ ውስጥ ያላትን ንቁ ሚና ለማሳደግ የወሰደቻቸውን የተለያዩ እርምጃዎችን አንስተዋል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












