፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 03 2016| NBC ETHIOPIA-በናይጄሪያ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 50 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ደግሞ ተጠልፈው ተወስደዋል ተባለ ፡፡
በሰሜን ምዕራብ ናይጄሪያ ያርጎጀ በሚባል መንደር ታጣቂዎች በሴቶችና ህጻናት ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት ማድረሳቸውን በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል ፡፡

የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ወደ ስልጣን እንደመጡ በሀገሪቱ የሚገኙ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ ቃልገብተው የነበረ ቢሆንም ብዙዎች እንዳልተሳካለቸው እየተናገሩ ነው ፡፡ ዘገባው የሲ ጂ ቲ ኤን ነው
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












