Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ትንሿ ሞስኮ-ሀርቢን

June 4, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ግንቦት 27 2016| NBC ETHIOPIA- የበረዶ ከተማ ስሟ መጠሪያ ነው፤ በሰሜን ምስራቅ ቻይና የምተገኘው ትንሿ ሞስኮ፡፡

በሀይሎንግጂን ግዛት በደቡብ ምዕራብ አቅራቢያ ትገኛለ ዘ ሊትል ሞስኮ ወይንም ሀርብን ተብላ ትጠራለች፡፡

ይህች ስመ ብዙ የሆነች የሀይሎንግጂን ግዛት ዋና ከተማ ለሰሜን ምስራቅ ቻይና የፖሊቲካ፤ የኢኮኖሚ እንዲሁም የባህል ማዕከል ናት፡፡

በቀደመ ጊዜ ማንቹ የሚል ስያሜም የነበራት ሀርቢን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘችው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1898 የቻይናን ምስራቃዊ የባቡር መስመር ለመገንባት ወደ ስፍራው በተጓዙ የሩሲያ ሰዎች ነበር ይላል ታሪኳ፡፡

ከሩሲያ ግዛት በመጡ በርካታ ስደተኞች አማካኝነት መሰረተ ልማቶቿ በመገንባቱ ከሩሲያዋ መዲና ሞስኮ ጋር ተመሳሳይ የሆኑ የግንባታ ውጤቶች በብዛት ይስተዋሉባታል ለዚህ ነው ዛሬም ድረስ ትንሿ ሞስኮ እያሉ የሚጠሯት፡፡

እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1920ዎቹ የቻይና የፋሽን ከተማ ሆና ታገለግል ነበር፡፡

በ2021 ተደረገ የህዝብ ቆጠራ 10 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በከተማይቱ እንደሚኖሩ የሀገሪቱ ስታትስቲክስ ተቋም ያወጣው መረጃ ያሳያል፡፡

ሀርብን በየአመቱ በርካታ ጎብኚዎችን የምታስተናግድ ሲሆን በተለይም የቻይናዎቹ አዲስ አመት በሚቀራረብበት ወቅት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቱሪስቶች ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡

በክረምት ወቅት በከተማይቱ የሚስተዋለው ያለማቋረጥ የሚዘንበው በረዶ ከተማይቱን ዘ ኮሎደስት ሲቲ የሚል መጠሪያ አሰጥቷታል፡፡

የክረምት ወቅቷን ተከትሎ ከጥር 5 ጀምሮ የሚዘጋጀው የሀርብን በረዶ ፌስቲቫልን ጨምሮ ሌሎች በሀገሪቱ የሚጎበኙ በርካታ ስፍራዎች በውስጡ ይዟል፡፡

የቅድስት ሶፊያ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ይህ ስፍራ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1907 የተገነባ ሲሆን በቻይና ውስጥ ከሚገኙት የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት ግዙፉ ነው፡፡ በየአመቱም ወደ ሀርቢን ከሚያቀኑ ጎብኚዎች በሚሊዩን የሚቆጠሩትም ጎብኚዎች ቤተክርስቲያኑን ይጎበኙታል፡፡

ዞንግያንግ ጎዳና 1450 ሜትር ርዝማኔ አለው፣ ጎዳናው በእስያ ውስጥ ከሚገኙ ረዥም እና በኮብል የተገነባ ብቸኛው ጎዳና ነው፤በ18ኛው ክፍለ ዘመን ከተማዋ በከፊል በሩሲያ በቀኝ ግዛት ስር በነበረችበት ወቅት የተገነባ ነው፡፡ በጎዳናው ዳር እና ዳር የተገነቡ ኪነህንጻች ለአይን እጅግ ማራኪ ናቸው፡፡

ከዛም ባሻገር የከተማይቱ መለያ በሆነው በረዶ የተገነቡ የተለያዩ ቅርጻ ቅርጾች የብዙዎችን ቀልብ የሚስቡ ናቸው፡፡

በሀርቢን ከሚገኙ ስመ ጥር እንዲሁም በርካታቶች በተደጋጋሚ ከሚጎበኟቸው ስፍራዎች መካከል አንዱ ዛዮሊን ፓርክ ነው፤ ይህ የሀገሪቱን የበረዶ ወቅቶች ጠብቆ የሚገነቡ የተለያዩ ቅርጻ ቅርፆች፤ በቀለማት የተዋቡ ስብስቦች ማሳያ ነው፤ ዘ ሀርቢን አይስ ፌስቲቫል ከጥር እስከ የቻይና አዲስ አመት የካቲት የሚቆየው እና በብዙዎች የሚጎበኝ ስፍራ ነው፡፡ 

ዩኒት 731 ሙዚየም ነው፤ ሳይቤሪያን ታይገር ፓርክ፤ ሰን አይስ ላንድ ፤ ያቡሊ ስኪ ሪዞርት፤ ላኦዳዊ ዲስትሪክት እና ሌሎችም በሀርቢን ደስታን ከሚጎናጽፉ መዳረሻዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

ይህቺን ትንሽ የቻይና ከተማ በተለይም የበረዶውን ወቅት ታኮ ከ3 ሚሊዮን በላይ ጎብኚዎች የሚጎበኟት ሲሆን ከ 5 ቢሊዮን ዩአን ወይንም 830 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ያስገባል፡፡



በ- የአብስራ ሚሊዮን



ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ እንደሆነ ገለፀ

Next Post

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ

የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ

በህንድ የተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት

በህንድ የተከሰተው ከፍተኛ ሙቀት

የነጻነት ፋና ወጊ_ሄርየት ታብማን

የነጻነት ፋና ወጊ_ሄርየት ታብማን

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?