፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 20 2016| NBC ETHIOPIA-ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫማጣሪያ ጥሪ ከደረሳቸው ተጫዋቾች መካከል የባህርዳር ከተማው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ያሬድ ባዬህ ባስተናገደው ጉዳት ምክንያት በሲዳማ ቡናው ጊትጋት ጉት ተተክቷል።
-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅቱን በትላንትናው ዕለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ልምምድ በማድረግ ጀምሯል።
-ኢትዮጵያኖቹ ዋና ዳኞች ባምላክ ተሠማ እና ቴዎድሮስ ምትኩ በአፍሪካ ዞን የሚደረጉትን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይመራሉ።
-በሊጉ ታላላቅ ክለቦች እየተፈለጉ የሚገኙት አሰልጣኝ ኬረን ማኬን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊፈራረሙ መሆኑ ተሸምቷል ።
-ስፔናዊው አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሪ በአስቶንቪላ ቤት እስከ 2029 ድረስ የሚያቆያቸውን ውል ተፈራረሙ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc












