፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 20 2016| NBC ETHIOPIA-በፓፓዋ ኒው ጊኒ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ670 በላይ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ፡፡
-የአረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በደቡብ ኮሪያ ገቡ፡፡
-ኔታንያሁ የራፋው ጥቃት በአሳዛኝ ሁኔታ በስህተት የተፈጸሙ ነው አሉ፡፡
-ቻይና በቀይ ባሕር በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዲያበቃ ጠየቀች፡፡
-የሰሜን ኮሪያን ሁለተኛ የስለላ ሳተላይት ለማምጠቅ የተወነጨፈችው ሮኬት ፈነዳች፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












