፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 19 2016| NBC ETHIOPIA- የቀድሞ የቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች ኤዲን ሃዛርድ ክለቡ አሰልጣኝ ሞውሪስዮ ፖቼቲኖን ማሰናበቱ የተሳሳተ ውሳኔ መሆኑን ተናግሯል፡፡
-የማንችስተር ሲቲ ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ሞራይስ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ ሊያመራ ይችላል ተብሏል፡፡
-ባየር ሊቨርኩሰን ስፔናዊው የአማካኝ ሥፍራ ተጫዋች አሌክስ ጋርሲያን ከዢሮና ለማስፈረም መቃረቡን ስካይ ስፖርትስ ጀርመኒ ዘግቧል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












