፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 15 2016| NBC ETHIOPIA- የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ለያፋዊ ስራ ጉብኝት አሜሪካ ገብተዋል፡፡ ዊሊያም ሩቶ ከ15 ዓመታት በኋላ በአሜሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ የመጀመሪያው አፍሪካዊ መሪ ሆነዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ባይደን በአፍሪካ ያለቸውን ፍላጎት ለማስፈጸም ከዊሊያም ሩቶ ጋር ያደረጉት ውይይት አዎንታዊ እድል ይፈጥርላቸዋል ተብሏል ፡፡
ከዚህ ባሻገርም ኬንያ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ጥመረት (NATO) አባል ያልሆነች ነገር ግን የአሜሪካ ወሳኝ አጋር ትሆናለች የሚሉ መረጃዎችም ከነጩ ቤተመንግስት እየተሰማ ነው፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












