፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 09 2016| NBC ETHIOPIA- በሰሜን ምዕራብ ፈረንሳይ በምትገኘው ሩየን ከተማ የሚገኘውን ምኩራብ ለማቃጠል የፈለገ ታጣቂ መግደሉን የፈረንሳይ ፖሊስ አስታወቁ፡፡
የሩየን ከንቲባ እንደተናገሩት በምኩራብ ላይ የተፈፀመው ጥቃት የአይሁድ ማህበረሰብ ላይ ያነጣጠረ አንደነበር ገልጸዋል፡፡ በአካባቢው ነበሩ የዓይን እማኞች ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሁኔታው ከባድና አሰጨናቂ ነበር፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












