፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 09 2016| NBC ETHIOPIA–ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ አሳዶቭ ጋር ውይይት አደረጉ፡፡
-የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ42ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ኮማንዶዎች አስመረቀ፡፡
-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡
-ዓለም አቀፍ የድንገተኛ አደጋ ሕክምና ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
-በ2016 በጀት ዓመት በአማራ ክልል 20 ሺህ ሔክታር አሲዳማ አፈር ለማከም እየተሰራ መሆኑ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
-የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የአዘርባጃን የቤት ልማት ኤጀንሲ በቤት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
-ግንባታው የዘገየው የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ማስጀመር የሚያስችል ውይይት
–በመዲናዋ የቀዳማይ ልጅነት ልማት መርኃ ግብር 1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ህፃናትን ተጠቃሚ ማድረግ የሚቻልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስትራቴጂክ ፕሮግራሞች ኃላፊ ዶክተር ኢንጂነር እሸትአየሁ ክንፉ ገለፁ።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












