Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የሞኖሮንግ ቤተሰብ አስገራሚ አፈጣጠር

May 7, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

ከዓለማችን የተለያዩ አቅጣጫዎች እጅን በአፍ የሚያስጭኑ የተለየ አፈጣጠር ያላቸው ሰዎችን እንመለከታለን፡፡ ከኢንዶኔዢያ የተሰማው የቤተሰቡ ታሪክ ደግሞ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡

ነገሩ ወዲህ ነው በኢንዶኔዢያ ሰሜናዊ ክፍል ሱማትራ በተባለች ትንሽ መንደር የሚኖረው የሞኖሮንግ ቤተሰብ ከተለመደው የሰውልጅ መልክ ወጣ ያለ የፊት አፈጣጠር ጋር የሚኖር ነው፡፡

ከሞኖሮንግ ቤተሰብ 6 ልጆች 4ቱ የፊታቸው ቅርጻቸው ያልተለመደ እና ወጣ ያለ መሆኑን የተመለከቱ በርካቶች እንደ ቤተሰብ እርግማን ቆጥረውት ያውቃሉ፡፡

እናታቸው የተለመደ አይነት መልክ ቢኖራትም አባታቸው ልጆቹ ላይ እንደተስተዋለው የፊት ገጽታ እንደነበረው እና ይህም በልጆቹ ላይ እንደታየ ዶክተሮች ይናገራሉ፡፡

ከቤተሰቡ መካከል የተለመደ አፈጣጠር ያላት እህታቸው ስለቤተሰባቸው ስትናገር ‹‹በልጅነቴ ከወንድም እና እህቶቼ ለምን እኔ የተለየ መልክ ኖረኝ ብዬ አስብ ነበር ፤እያደኩ ስመጣ ግን ወንድም እና እህቶቼ ከዘር የተወረሰ የተለየ አፈጣጠር እንዳላቸው ተረዳሁትላለች፡፡

የማኑሩንግ ቤተሰብን ያጠቃው በሽታ ‹‹ትሬቸር ኮሊንስ ሲንድሮም›› ተብሎ የሚጠራ የጭንቅላት እድገትን የሚጎዳ የጄኔቲክ በሽታ ሲሆን፣ የፊት ቅርጽን የሚለውጥ እና ለሌሎች የጤና እክሎች የሚያጋልጥ ነው፡፡

በሽታው የራስ ቅል፣ ጉንጭ እና የመንጋጋ አጥንቶች በአግባቡ እንዳይዳብሩ በማድረግ ያልተለበደ አይነት የፊት ገጽታን የሚያላብስ ነው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ህክምና ባይገኛለትም አንዳንድ ቀዶ ጥገናዎች ሊቀንሱት እና ሊያሻሽሉት እንደሚችሎ ዶክተሮች ይናገራል፡፡

የቤተሰብ አባላቱ እንግዳ የሆነው ክስተት ለማጥራት ወደ ዶክተሮች ሲያቀኑ፣ አፈጣጠራቸው ከቤተሰብ የተወረሰ መነሻ እንዳለው ሆኖም ለህይወታቸው እንደማያሰጋቸው እንደነገራቸው ይናገራሉ፡፡

የቤተሰቡ ታላቅ ልጅን ጨምሮ 3ት እህቶቹን ያጠቃው የሲንድሮም በሽታ ካለእድሜያቸው ፊታቸው እንዲሸበሸብ እና የስሜት ህዋሶቻቻው ምጣኔ ከተለመደው በተለየ እንዲሁን አድርጓል፡፡ የቤተሰብ አባላቱ በመንደሩ የታወቀ ቢሆንም ወደሌላ አካባቢ ስናቀና እንግዳ እይታዎች እንደሚያስተናግዱ ይናገራሉ፡፡

የቤቱ ብቸኛ ወንድ ልጅ ሲናገር ‹‹ በመንደራችን ከአንድ ሰፈር ወደሌላ ሰፈር ስንንቀሳቀስ ምንም ችግር አይገጥመንም፤የሚያሽሟጥጠንም ይሁን የሚሳሳቅብን ሰው የለም፤ ነገር ግር ከመንደሩ ወጣ ካልን እና ከዚህ በፊት አይተውን የማያውቁ ሰዎች ሲመለከቱን በጣም ይደነግጣሉ ››

ፊቴ ከእህቴ ፊት ፍጹም ይለያል፡፡እሷን ተመልከቷት በጣም በብዙ ነገር እህቴ እስከማትመስል ድረስ እንለያያለን››

ወንድም እና እህቴቼን ስመለከታቸው በጣም ውር ይለኛል ለምን የፊት ገጽታቸው እንደኔ አይደለም እላለሁ፡፡ እኔ ያለየትኛውም መገለል ከሰዎች ጋር እኖራለው ለእነሱ ግን ከአንዳንድ ሰዎች መሳለቆች ይሰነዘርባቸዋል እና በዚያ እነሱ ሲከፉ እኔም  እንደእህት በጣም ይከፋኛል፡፡››

ነገር ግን ቤተሰቡ በብዙዎች የሚሰነዘርበትን የማሸማቀቅ ቃላት ችላ በማለት፣ ህይወቱን በሚያስደስቱ ነገሮች ለማሳለፍ ይታትራል፡፡

እውነቱ የፊታችን ቅርጽና ገፅታ ፍጹም የተለየ መሆኑ ነው፡፡ ነገር ግን ተፈጥሮአችንን ከፈጣሪ የተሰጠን በመሆኑ በጸጋ ተቀብለነው  ህይወታችንን በደስታ ለማሳለፍ እንጥራለን፡፡ እናም አማራሪ አመስጋኝ እንጂ አማራሪ አይደለንም››

የሞኖሮንግ ቤተሰብ እራሱን መሸሸግ እና ማሸማቀቅ ውስጥ አልከተተም ይልቁንም በራስ መተማመን ሌሎች በአፈጣጠራቸው ምክንያት ለሚሸማቀቁ ሰዎች ትምህርት ለመሆን በከፈተው የቲክቶክ አካውንት በሚለቋቸው ቪዲዮዎች ዝነኛ መሆን ችለዋል፡፡

በርካቶች አውንታዊ አመለካከታቸውን ችረዋቸዋል፡፡ አሁን ላየ በተፈጥሮዋቸው ሳይሸማቀቁ በአደባባይ ከመውጣት እውቅ ቲክቶከሮች መካከልም ስማቸው በጉልህ ይነሳል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

ለ 5000 የደንብ አስከባሪዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሊሰጥ ነው

Next Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

ተወዳጁ ፍሬንድስ ተከታታይ ሲትኮም

ተወዳጁ ፍሬንድስ ተከታታይ ሲትኮም

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?