፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 28 2016| NBC ETHIOPIA- በአዲስ አበባ የትንሳኤ በዓል ምንም አይነት አደጋ ሳይከሰት ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
-በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ሥራ ባልገቡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ።
-አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የደኅንነት ካሜራዎችንና ሌሎች ግብዓቶችን ለጎንደር ከተማ አሥተዳደር ድጋፍ አደረገ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












