፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 22 2016| NBC ETHIOPIA-በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ምሽቱን በአሊያንዝ አሬና ባየር ሙኒክ ከሪያል ማድሪድ ይጫወታሉ፡፡
-የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በምሽቱ የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የተለየ ነገር እንደማይኖር ይልቁን በሚገባ መከላከል እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡
-ኤሪክ ቴንሃግ ከማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝነታቸው የሚሰናበቱ ከሆነ ወደ ቀድሞ ክለባቸው ሊመለሱ ይችላሉ ተብሏል፡፡
-እንግሊዛዊው የቀድሞ የማጥቃት ስፍራ ተጫዋች ዠርሚየን ዴፎ የሰንደርላንድ አሰልጣኝ ለመሆን ከክለቡ ጋር መወያየቱ ተሰምቷል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












