፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 21 2016| NBC ETHIOPIA-በአሜሪካ በኦክላሃማ ቶርኔዶ ባስከተለው ማዕበል አንድ ህጻንን ጨምሮ አራት ሰዎች በአንድ ምሽት መሞታቸው ተገለጸ፡፡

የሀገሪቱ የአየር ንብረት አገልግሎት እንዳስታወቀው ከባድ ነፋስና ዝናብ ቀላቅሎ የተከሰተው ማዕበል በርካታ አካባቢዎችን በማካለል ጉዳት አድርሷል፡፡
የኦክላሃማ ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ ተቋም እንደገለጸው የቶርኒዶ ማዕበል እጅግ ከባድ በመሆኑ በአካባቢው የሚገኙ ነዎሪች ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ነው፡፡ ዘገባው የሲጂቲኤን ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












