፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 15 2016| NBC ETHIOPIA-በማሌዥያ ፕራክ ግዛት ሁለት ሄሊኮፕተሮች አየር ላይ ተጋጭተው አስር ሰዎች ሞተዋል ተባለ፡፡
ሄሊኮፕተሮቹ የተጋጩት በግንቦት ወር ለሚካሄደው የሮያል ማሌዥያ የባህር ሀይል ቀን ለመዘጋጀት ልምምድ እያደረጉ ባለበት ሰአት እንደነበር የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን መዘገባቸውን ሲጅ ቲ ኤን አስነብቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












