፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 09 2016| NBC ETHIOPIA-በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ባየር ሙኒክ ከአርሰናል እንዲሁም ማንችስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ይጫወታሉ፡፡
-የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በምሽቱ የቻምየንስ ሊግ ጨዋታ ለግማሽ ፍፃሜ የሚያበቃቸውን እንቅስቃሴ ከተጫዋቾቻቸው መመልከት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል፡፡
-ባየር ሊቨርኩሰን የ20 ዓመቱ ጀርመናዊ ተጫዋቹ ፍሎሪያን ዊርዝን ለመልቀቅ 150 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ማስቀመጡን ራዲዮ ማርካ ሙንዶ ዲፖርቲቮን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡
-እንግሊዛዊው የክንፍ ተጫዋች ጄደን ሳንቾ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ክለቡን ከለቀቁ ዳግም ወደ ኦልራፎርድ የመመለስ ፍላጎት አለው ተብሏል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












