፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 10 2016| NBC ETHIOPIA- በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት የሞቱ የሩስያ ወታደሮች ቁጥር ከ50 ሺ መሻገሩን ቢቢሲ የዜና አውታር አስታወቀ፡፡
-ሩሲያ በሰሜናዊ ዩክሬን በሰነዘረችው የሚሳኤል ጥቃት የሟቾች ቁጥር 14 ደረሰ፡፡
-ሃማስ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ማስፈታት ‘ቀዳሚ ጉዳይ ነው’ አለ፡፡
-ኢራን እስራኤል ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ተጨማሪ ማዕቀቦችን እንደሚጥሉባት አስታወቁ፡፡
-የኢራን ጦር እስራኤል የምትስነዝረውን ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፡፡
-በህንድ ምርጫ በተቃረበበት ወቅት የሀገሪቱ የደህንነት ሃይል በማዕከላዊ የሀገሪቱ ክፍል 29 አማጺያንን መግደሉን አስታወቀ፡፡
-ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ ባለፉት 75 ዓመታት አይታው የማታውቀው ከባድ ዝናብ አጋጥሟታል፡፡
-ዩናይትድ ኤርላይንስ የቦይንግ ኩባንያ ባለፉት ሶስት ወራት 200 ሚሊዮን ዶላር አሳጥቶኛል አለ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












