፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 08 2016| NBC ETHIOPIA-በደቡብ ምዕራብ ኮንጎ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ቢያንስ 15 ሰዎች ሞቱ፡፡
-የኒጀር አደባባዮች የአሜሪካ ወታደሮች ከሀገራችን ለቀው ይውጡ በሚሉ ሰልፈኞች ተሞልተው ውለል፡፡
-የተርኪዬ የጸጥታ ሃይሎች በሰሜናዊ ኢራቅ የሚገኙትን 12 የፒኬኬ አሸባሪዎችን በአየር ጥቃት መትቻለሁ አለ፡፡
-እስራኤል በኢራን ላይ ልትወስድ ባሰበችው የአጸፋ እርምጃ አሜሪካ እንደማትተባበር ገለጸች፡፡
-ትራምፕ ኢራን በእስራኤል ላይ ላደረሰችው ጥቃት ባይደንን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Share












