፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 07 2016| NBC ETHIOPIA- የጃፓን መንግሥት ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 12 ተሸከርካሪዎችን አበረከተ፡፡
-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶእንዳሻው ጣሰው በንግድ ሥርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ገለጹ፡፡
-ሁለተኛው አለም አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ “የእምነት ተቋማት ትብብር ለሰላም፣ ለሰብዓዊ ክብር፣ ልማትን እና የአካባቢ ጥበቃን ለማጠናከር እንዲሁም የጥላቻ ንግግርን፣ ግጭትን እና ብሄርተኝነትን ለመቃወም” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
-በኢትዮጵያ የመረጃና ደኅንነት ዘርፍ እድገት ውስጥ ጉልህ ሚና ያበረከቱት ዶ/ር አምባሳደር አስማማው ቀለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
-ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እጩ የሴቶችና ህጻናት ምክትል ኮሚሽነር ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ መስጠት እንደሚቻል የእጩ አቅራቢ ኮሚቴ አስታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












