፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 07 2016| NBC ETHIOPIA-እስራኤል በኢራን ላይ ልትወስድ ባሰበችው የአጸፋ እርምጃ አሜሪካ እንደማትተባበር ገለጸች፡፡
-የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ከኢራን የተተኮሱ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ማውደሙን አስታወቀ፡፡
-እስራኤል ልክ እንደ ኢራን ሁሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎችን በመተኮስ ‘ትክክለኛው ሰዓት ላይ’ የበቀል እርምጃ እደምትወስድ ገለፀች፡፡
-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢራን እና እስራኤል ወደ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ በሚል ስጋት እራሳቸውን እንዲቆጣጠሩ ጠይቋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












