፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገንቡ የመኖሪያ መንደር ፣ የእንጀራ ፋብሪካ ፣ የወተት ምርት ማዕከል እና የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል።

ፕሮጀክቶቹ በእንጦጦ አከባቢ እንጨት በመሸከም ኑሮአቸውን ሲመሩ የነበሩ እናቶችን ይበልጥ ተጠቃሚ እንዳደረገ ተገልጿል።

በመርሃ ግብሩ የአዲሰ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈጉባዬ ቡዜና አልቃድር ን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በ-ሰላም ይልማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












