Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Sport

የቼፍሮሌት መስራቹ ሉይስ ጆሴፍ ቼቭሮሌት

April 11, 2024
in Sport
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በፈረንጆቹ ታህሳስ 25 1878 በሲዊዘርላድ ተወለደ፡፡ ለቤተሰቡ 2ኛ ልጅ የሆነው ሉይስ ጆሴፍ ቼቭሮሌት፡፡ ዛሬ ላይ በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ያተረፈው የጀነራል ሞተርስ አምራች ድርጅት ቼቭሮሌት መስራች ነው፡፡ እንዲሁም ሉይስ ጆሴፍ አሜሪካዊ የመኪና ውድድር ተወዳዳሪ፣ መካኒክና ስራ ፈጣሪ ነው፡፡ ሉይስ ጆሴፍ ቼቭሮሌት ከተወለደባት ስዊዘርላንድ በ1887 ከአባቱ ጋር ወደ ፈረንሳይ ኑሮን ለማቅናት ተጓዙ፡፡

ወጣቱ ሉይስ ጆሴፍ ወደ ፈረንሳይ ካቀና በኋላ ከ1889 እስከ 1899 በተለያዩ የመካኒክ ሱቆች ውስጥ ተቀጥሮ ሰራ፡፡ ከዚያም በ1900 መካኒክ ሆኖ ለመሥራት ወደ ሞንትሪያል፣ ኩዊቤክ፣ ካናዳ ተሰደደ። በዛም አንድ አመት ቆይታ በማድረግ በቀጣዩ ዓመት ወደ ኒው ዮርክ ሲቲ ተዛወረ። በዚያም ለአንድ ስዊዘርላንዳዊ ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ለአጭር ጊዜ ከሠራ በኋላ ወደ ብሩክሊን የፈረንሳይ መኪና አምራች ደ ዲዮን ቡተን ተዛወረ።

እ.ኤ.አ. በ1905 ቼቭሮሌት የመጀመሪያውን የመኪና ውድድር ካሸነፈ በኋላ ከ1909 እስከ 1919 ድረስ አሥር የብሔራዊ ሻምፒዮና ውድድሮችን በብቃት ማሸነፍ ችሏል፡፡ በ1907 በፊላደልፊያ በሚገኘው አውቶካር ኩባንያ ተቀጥሮም ይሰራ ነበር፡፡ በተለያዩ የሕይወት መስመሮቹ ከመኪና ጋር የተገኛኙ ስራዎችን ይሰራ የነበረው ሉይስ ጆሴፍ  በስራ ላይ በነበረባቸው ጊዜያት የመኪና ዲዛይን ተምሯል:: የራሱንም ሞተር ዲዛይን አድርጓል፡፡ በመሆኑም  ህዳር 3 ቀን 1911 የቼቭሮሌት መኪና አምራች ኩባንያን ከወንድሙ አርተር ቼቭሮሌትና ከጓደኛው ዊልያም ሲ ዱራንት ጋር በመሆን መሰረተ፡፡ ታዲያ ሉይስ ጆሴፍ ከወዳጆቹ ጋር በመሆን ችሎታቸውን አጣምረው ቼቭሮሌት ሞተር ኩባንያ ፈጠሩ። ቼቭሮሌት በሚል ስያሜ የተሰጠው ተሸከርካሪ ወደ ገብያ  ከገባ በኋላ 2,150 ዶላር በመሸጥ በመቀጠልም ዋጋው ከፍ ብሎ 3,000 ዶላር በመሸጥ በሁለት ዓመታት ውስጥ 16,000 ተሽከርካሪዎችን ሽጠ 1.3 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ ማምጣት ቻለ፡፡ 

ቢሆንም ግን ሉዊስ ቼቭሮሌት በመኪናው ዲዛይን ከዱራንት ጋር ልዩነት ነበረው፡፡ በዚህም በ1915 ለዱራንት በኩባንያው ውስጥ ያለውን ድርሻ በመስጠት በካናዳ የሚገኘውን ቼቭሮሌትስን ኩባንያ መገንባት ጀመረ።

በቀጣዩ ዓመት የ ቼቭሮሌት ሞተር ኩባንያ ወደ ጄኔራል ሞተርስ ድርጅት ተቀላቅሎ ወደ ስራ ገባ፡፡

ቼቭሮሌት ዛሬ ላይ በአሜሪካ በጄኔራል ሞተርስ አውቶሞቢል አምራችነት የሚታወቅ ትልቅ ካምፓኒ ነው፡፡

ሉይስ ጆሴፍ ቼቭሮሌት እውቀቱን ለሌሎች አምራቾች ያጋራ እንደነበር ግለ ታሪኩ ይነግረናል፡፡ በብዙ ፈተና ውስጥ ያለፈው ሉይስ ከተሸከርካሪዎች ባለፈ  አውሮፕላኖችንና የአውሮፕላን ሞተሮችን ዲዛይን ይሰራ እንደነበር ነው ታሪኩ የሚያስረዳው፡፡ የቼቭሮሌት የግል መፈክር “ተስፋ አትቁረጥ!” የሚል ነበርና በሄደበት በገባበት ቦታ ሁሉ ተስፋ ባለመቁረጥ የወደደውን ሁሉ ለማሳካት ይታገል ነበር፡፡

ሉይስ ጆሴፍ ቼቭሮሌት ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት የነበረ ሲሆን ከብዙ ድካምና ስራ በኋላ ወደ መካኒክ ስራው ተመልሶ መስራትን ቀጠለ፡፡ ብዙ ውጣ ውረድን ያሳለፈው ሉይስ ጆሴፍ  ሰኔ 6 ቀን 1941 በልብ ድካም ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡

ሉይስ ጆሴፍ ቼቭሮሌት በህይወት በነበረበት ጊዜ በተለያዩ ወድድሮች በማሸነፍ ዝናን ተከናነምቧል፡፡ በዚህም Automotive Hall of Fame ፣National Sprint Car Hall of Fame ፣ International Motor sports Hall of Fame ፣ እና Motorsports Hall of Fame of America የሚሉ ሽልማቶችን ተቀብሏል፡፡

በብዙ የጀግንነት ታሪክ የሚታወቀው ለብዙዎች ተስፋ ባለመቁረጥ ምሳሌ የሆነው አለምን ማስደነቅ ስራን መስራት የቻለው ይህ ሰው ጅማሬው በነበረበት የመካኒክ ስራ ላይ ከነበረበት ወደታች ወርዶ ህይወቱ ማለፉ ለብዙዎች አሳዛኝ ክስተት ነው፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

ተደጋጋሚ አደጋ እያጋጠመው የሚገኘው ቦይንግ

Next Post

የሴት ወታደሮች ግዳጅ በዩክሬን

Related Posts

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?
Sport

ከ10 ጨዋታዎች በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ምን መረዳት ይቻላል?

November 9, 2026
33
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

November 2, 2026
36
ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ
Entertainment

ከአንድ ደቂቃ በላይ በጣቶቹ በመቆም ሪከርድ የሰበረው አሜሪካዊ

November 1, 2026
23
አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው
Sport

አስቶን ቪላ በጄሚ ካራገር ላይ “ተቀባይነት የሌላቸው ስድቦች” በመሰንዘሩ ክስ ሊመሰርት ነው

October 31, 2026
25
Next Post
የሴት ወታደሮች ግዳጅ በዩክሬን

የሴት ወታደሮች ግዳጅ በዩክሬን

በፓኪስታን የደረሰው የመኪና አደጋ

በፓኪስታን የደረሰው የመኪና አደጋ

አጫጭር የሃገር ዉስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሃገር ዉስጥ መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?