፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA- ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች
-እንግሊዝ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገሪቱ በሚገቡ የአበባ ምርቶች የምታስከፍለውን ቀረጥ በጊዛዊነት እንዲነሳ አደረገች፡፡
-የዓይን ህሙማን የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
-በአማራ ክልል ከ122 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ መከናወኑ ተገለጸ፡፡
-የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ተወዳዳሪ እና ስኬታማ የንግድ ዘርፍ ለመፍጠር የብድር አቅርቦት ማመቻቸት ይገባል አለ፡፡
-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በጉለሌ እንጀራ ማዕከል እየገነባው የሚገኘውን የውስጥ ለውስጥ መንገድ አስፋልት ማልበስ ስራ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ለትራፊክ ክፍት አድርጓል፡፡
-ኢትዮጵያ በ ቻይና ሀገር እየተካሄደ በሚገኘው የግሎባል ፐብሊክ ሴኩሪቲ ትብብር ፎረም ዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












