፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የዩክሬን ሴቶች ከሩሲያ ጋር ለሚደረገው ጦርነት ለግዳጅ መዘጋጀት እንዳለባቸው ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል ተባለ፡፡

ይህን ተከትሎ ዩክሬን 50 ሺ ለሚሆኑ ሴቶች ወታደራዊ ዩኒፎርም ገዝታለችም ተብሏል ፡፡
ኬቭ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን አዳዲስ ወታደሮችን በመመልመል ወደ ግንባር ለመላክ በዝግጅት ላይ መሆኗም ታውቋል ፡፡ ዘገባው የአር ቲ ኒውስ ነው ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












