፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 25፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የተበረከተላቸውን ባለ ወርቅ ጨረር ኒሻን ሽልማት መረከባቸው ተነግሯል፡፡
-ሽልማቱ ከአውሮፓውያኑ 1875 ጀምሮ ለውጭ ሃገር ዜጎች በጃፓን መንግስት የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምሽቱን ብሬንትፎርድ ከብራይተን፣ አርሰናል ከሉተን ታወን እንዲሁም ማንችስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ ይጫወታሉ፡፡
-የካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ቤልጂየማዊውን ማርክ ብራይስ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾመኑን አስታውቋል፡፡
-ቡድኑ ከአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በኋላ ከአሰልጣኙ ሪጎበርት ሶንግ ጋር መለያየቱ ይታወሳል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












