፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 25፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ከሣምንታዊ ወደ ዕለታዊ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡
-በፒያሳ አበባቢ የነበሩ ታሪካዊ ህንፃዎች የቅርስ መስፈርትን ባለሟሟላታቸው እንደፈረሱ ተገለፀ፡፡
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጂንካ ኤርፖርት ያስገነባውን ዘመናዊ የመንገደኞች ማስተናገጃ /ተርሚናል/ አስመረቀ።
-በሀረሪ ክልል በሶስት ወረዳዎች ለሚገኙ ከ76 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አርሶ አደሮች የመሬት ይዞታ ካርታ መሰጠት ተጀመረ።
-የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












