Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በዓለማችን ልዩ መልከአ ምድር የተጎናጸፉ አካባቢዎች

April 3, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | መጋቢት 25፣ 2016| NBC ETHIOPIA-ሀገራት ከተሞቻቸውን በልዩ ልዩ መልኩ በማስዋብ እና አስገራሚ ሰው ሰራሽ ነገሮችን በማላበስ ተመራጭ መዳረሻዎች ማድረጋቸው የተለመደ ነው። አንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ያለድካም ተፈጥሮ በለገሰቻቸው  ገጸበርከት የቱሪስ ቀልብ ቆንጥጠው ይይዛሉ፡፡

በዓለማችን ልዩ መልከዓምድር የተጎናጸፉና ለአካባቢው መልክ ማድመቂያ ሆነው የዘለቁ እንዲሁም ለሀገራቱ ከፍተኛ ገቢ ከሚያስገኙ ስፍራዎች ለዛሬ ምርጥ 5ቱን እንናስቃኛቹ።

በፊሊፒንስ የሚገኙት  የችኮሌት ኮረብታዎች

በአለም ላይ ካሉ ልዩ እና አስገራሚ የተፈጥሮ ቅርፅ ካላቸው አካባቢዎች ውስጥ ይመደባሉ።

በ 50 ስኩር ኪሎ ሜትር ላይ ያረፉት ፣ከ 1ሺ 700 በላይ የሚሆኑ ሚስጥራማ ኮርብታዎች በጎርፍ እና  በአፈር መሸርሸር እንደተፈጠሩ ይነገራል፡፡ መጠናቸው ተመሳሳይ መሆኑ ደግሞ ሌላ ልዩነት የሚፈጥር  ጉዳይ ነው፡፡ በበጋው ወራት ኮረብታዎቹ የተሸፈኑበት ለምለም እፅዋቶች ወድ ቡኒ ቀለም ይቀየራሉ  ይህም ክስተት የችኮሌት ኮረብታዎች የሚል ስያሜ እንዲያገኙ እንዳስቻላቸው ይነገራል፡፡ ኮረብቶቹ መች እንደተፈጠሩ ትክክለኛ ግዜው ባይታወቅም 2 ሚሊዮን አመት እንዳስቆጠሩ ተመራማሪዎች ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡ ባላቸው አስገራሚ  የተፈጥሮ አቀማመጥ ዩነስኮ በ አለም ቅርስነት የመዘገባቸው ሲሆን፣ የፊሊፒንስ የጎብኚዎች የመጅመሪያ የመዳረሻ ምርጫቸው ሆነዋል።

የኔቫዳው የፍላይ ጋይሰር ተወርዋሪ ውሃ

ሌላኛው በ እ.ኤ.አ 1916  ሰውች በውሃ ጉድጎድ በቁፋሮ ላይ ሳሉ በደንገት የተፈጠረው እና አስገራሚ የተፈጥሮ መልክ የያዘው  የኔቫዳው የፍላይ ጋይሰር ተወርዋሪ ውሃ ነው።  ለአይን በሚማርኩ ቀለማት ከማሸብረቁ  ባሻገር በበርሃ ውስጥ የተገኘ ተወርዋሪ ውሃ መሆኑ የጎብኚዎችን እና የተፈጥሮ አድናቂዎችን ቀልብ መሳብ ችሏል ። በተለያዩ ግዜያት የውሀው ቀዳዶች መልክና ይዘታቸውን እየቀያየሩ አሁን ላይ ባለ ሶስት ኮረብታ የውሀ መፍለቂያዎች መፍጠር ችለዋል፡፡ ቀዳዶቹ  12 ጫማ ከፍታ ያህል ፍልውሃን ወደላይ ይረጫሉ። ይህም ልዩ ስሜት የሚፈጥር ገጽታ ያለው ሲሆን የቱሪስቶች ቀልብ ማረፊያ ነው፡፡

የዛንጂዳንዣ ብሔራዊ ፓርክ ነው ።

በቻይና የሚገኘው  የብሄራዊ ፓርኩ ገጽታ፣   185 ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን፣ የፓርኩ ዋና መስህብ በሚሊዮን በሚቆጠሩ አመታት የተፈጠሩት እና አስገራሚ እይታን የሚፈጥሩት  ድንጋይ ምሰሶዎች አቅፎ ይዟል።  650 ጫማ ከፍታ ካለው የድንጋይ ምሰሶ ጀምሮ የተለያየ መጠን ያላቸው አለቶቹ የተለይ ውበትን ሰቶታል።  ብርቅዬ የሆኑ የዕፅዋትና የእንስሳት ዝርያዎች መኖሪያ በመሆኑ እና በልዩ ተፈጥሮው ገጽታው በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ  መዝገብ እንዲሰፍር አስችሎታል፡፡

በፓርኩ  ከ 205 ሚሊዮን አመት በፊት እንደበቀሉ የሚነገርላቸው ነጭ አበባ ያላቸው ብርቅዬ ዛፎችን ጨምሮ  ወደ 100 የሚጠጉ የተለያዩ ብርቅዬ እንስሳትን ይገኙበታል፡፡

የብሪቲሽ ኮሎምቢአ

ሌላኛው አስገራሚው አቀማመጥ ያለው የተፈጥሮ ሃይቅ ሲሆን የሚገኘውም በብሪቲሽ ኮሎምቢአ ነው ። በአለም ላይ ካሉ በተፈጥሮ መአድናት ከበለጸጉት ሃይቆች አቻ እንደማይገኝለት የሚነገረው ሃይቁ ፣በተለያዩ ትንንሽ ጉድጓዶች የተከፋፈል ነው።  በዙሪያው ካሉ ኮረብቶች የሚወረወሩ መዓድናት በጉድጓዶቹ ያለውን ውሀ ቀለም በመቀያየር  ማራኪ ውበትን ያላብሱታል። ቀለማቱም በየቀኑ ሊቀያየሩ ይችላሉ። ቦታው ከ ቱሪስት መስበነቱ ባሻገርም በ አካባቢው ላይ የሚገኙ ጎሳዎች ዉሃውን ከበሽታ ለመፈወሻነት እንደሚጠቀሙት እና እንድ ቅዱስ ስፍራ እንደሚቆጥሩት ይነገራል፡፡

የሰሜናዊ አየርላንድ ግዙፍ ቋጥኞች

በሰሜናዊ አየርላንድ አንትሪም ከተማ  የሚገኙ ግዙፍ ቋጥኞች፣ ለአካባቢው አይነተኛ መልክ ያጎናጽፋሉ፡፡ ከ60 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በነበረው ጥንታዊ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ እንደተፈጠሩ የሚነገርላቸው ስፍራዎቹ ፣ከ40ሺ በላይ ባለ ስድስት ጎን ቋጥኞችን ይዘዋል፡፡ ዩኔስኮ በአለም ቅርስ መዝገብ ያሰፈረው ስፍራው  በውስጡ የተለያዩ የአዋፍት ዝርያወችን እና እና በርከት ያሉ እፅዋትንም ይዟል። በአመት በአማካኝ ከ 300ሺ በላይ ጎብኚዎች  ወደ ስፍራው ይጎርፋሉ።

በ-የአብስራ ብርሀኑ

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

 #NBC_ETHIOPIA

 #ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Next Post

በፒያሳ አበባቢ የነበሩ ታሪካዊ ህንፃዎች የቅርስ መስፈርትን ባለሟሟላታቸው እንደፈረሱ ተገለፀ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በፒያሳ አበባቢ የነበሩ ታሪካዊ ህንፃዎች የቅርስ መስፈርትን ባለሟሟላታቸው እንደፈረሱ ተገለፀ

በፒያሳ አበባቢ የነበሩ ታሪካዊ ህንፃዎች የቅርስ መስፈርትን ባለሟሟላታቸው እንደፈረሱ ተገለፀ

በታይዋን የተከሰተው ርዕደ መሬት

በታይዋን የተከሰተው ርዕደ መሬት

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?