፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 24፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የወከለው የልዑካን ቡድን ወደ አገሩ እየተመለሰ ነው።
-በእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፕ ሌይስተር ሲቲ ኖርዊች ሲቲን 3-1 በመርታት የሊጉን መሪነት ተረክቧል።
-በስፔን ላሊጋ የ30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ቪያሪያል ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጨዋታ ምሽት 4፡00 ይጀምራል።
-የእንግሊዛዊያኑ ቡጢኞች ፋቢዮ ዋርድሊ እና ፍሬዘር ክላርክ የከባድ ሚዛን ፍልሚያ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።
-አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ሌብሮን ጄምስ በጡረታ የሚገለልበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን አስታውቋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












