Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በዚህ ሳምንት በአለም ላይ የተሰሙ አስገራሚ ክስተቶች

March 22, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | መጋቢት 13፣ 2016| NBC ETHIOPIA -አለም በዕየለቱ የሚያስገርሙ እና እጅን በአፍ የሚያስጭኑ አዳዲስ ክስተቶችን ታስተናግዳለች፡፡

ከሰሞኑ በአለም ዙሪያ የተሰሙ አነጋጋሪ እና አስገራሚ መረጃዎች ውስጥ የተወሰኑትን እናስቃኛችሁ፡፡

1.የመጀመሪያው አስገራሚ መረጃ ወደ ፈረንሳይ ይወስደናል፡፡ በፈረንሣይ  የሚገኘው ኮፐርኒ ብራንድ የተሰኘው የፋሽን እቃወች አምራች ኩባንያ ከሰሞኑ አዲስ የሰራው ቦርሳ የበርካቶችን ቀልብ መሳብ ችሏል፡፡

በየአመቱ በሰዎች ዘንድ አነጋጋሪ የሆኑ ምርቶችን በማምረት የሚታወቀው ይሄ ተቋም በዚህ አመትም በአይነቱ ለየት ያለ እና የብዙዎችን ቀልብ የሳበ አዲስ ቦርሳ ይፋ አድርጎል።

Air Swipe የሚል ስያሜ የተሰጠው ይሄ ቦርሳ ከሌላው ቦርሳ ለየት የሚያደርገው በአለም ላይ ቀላል እና ጠንካራ ነው ከሚባለው ኤርጄል ከተሰኘው  ንጥረ ነገር የተሰራ ነው ይለናል የኦዲቲ ሴንትራል መረጃ።

ይሄ ደመናማ መልክ ያለው ቦርሳ 99 ከመቶ አየር ሲሆን 1 ከመቶው ብቻ መስታወት ነው፡፡ በዚም የተነሳ 33 ግራም ብቻ በመመዘኑ የአለም ቀላሉ ቦርሳ ለመሆን ችሏል ።

2. ሌላኛው ከወደ አውስትራሊያ የተሰማው የአለም የጊነስ ወርልድ ሪከርድ የሰበረው የብሉ ቤሪ መረጃ ነው።

በኮሪንዲ ፣ ኒው ሳውዝ ዌልስ  የኮስታ የእንጆሪ እርሻ  ውስጥ ጣዕሙን ሳይቀንስ የበቀለው ይሄ የአለም ትልቁ ብሉቤሪ የኢተርና ዝርያ መሆኑ ተነግሯል ።

በፈርንጆቹ 2020 የጊነስ ወርልድ ሪከርድን ይዞ የነበረው ብሉ ቤሪ 16.2 ግራም ይመዝን ነበር፡፡ ሆኖም ከሰሞኑ በቀለ የተባለው ይህ ብሉ ቤሪ 20.4 ግራም መመዘን ችሏል፡፡ በዚህም  ከዚህ ቀደም ተይዞ የነበረውን የአለም ትልቁ ብሉ ቤሪ ሪከርደን በማሻሻል በያዝነው ሳምንት የአለም ትልቁ ብሉ ቤሪ በመሆን የጊነስ ወርልድ ሪከርድን መስበር ችሏል፡፡

3. በዚህ ሳምንት የአለም ክብረ ወሰንን የያዘው ሌላኛው ክስተት በቻይና ተሰራ የተባለው የአለም ትልቁ ፋኖስ ነው ።

ቻይናዊያ የፀደይ ወቅትን ምክንያት በማድረግ የተገነባው የአበባ ቅርጽ ያለው ፋኖስ ከባለ 8 ደርጃ ህንጻ ቁመት ጋር እኩል እንደሆነ ጊኒየስ ወርልድ በገጹ አስፍሮታል፡፡

ይህ ግዙፍ የፒዮኒ ፋኖስ 45 ሜትር ወደ ጎን የሚረዝም ሲሆን ርዝመት ፣24 ነጥብ 84 ሜትር ከፍታ እንዳለው ተነግሯል፡፡ በተጨማሪም  40ሺ ኪሎግራም ክብደት እንዳለው ተገልጻል፡፡

በ200 የኪነ ህንጻ ባለሞያዎች የተሳተፉበት እና  በባህላዊ መንገድ የተገነባው ይህ ፋኖስ በከተማዋ ታዋቂ በሆነው ፒዮኒ በተባለው አበባ ቅርጽ የተሰራ ሲሆን ሰርቶ ለማጠናቀቅም ያለማቋረጥ 17 ቀን እና ማታ ፈጅቷል፡፡ በውስጡም ከ53ሺ በላይ  የብርሃን ምንጮች እንዳሉት ወርልድ ጊኒየስ ሪከርድ አስነብቧል፡፡

4. ሌላኛው ከወደ ሜሪላንድ የተሰማው አስገራሚ መረጃ ነው፡፡

አንድ ግለሰብ በአንድ ሱቅ ውስጥ በጸሃፊነት የሚሰራውን ሰው አምስት የሎተሪ ቁጥሮችን እንዲገምትለት ይጠይቀዋል፡፡ የሱቁ ጸሃፊም ሳያመነታ የተጠየቀውን ያደርጋል፡፡ ታዲያ አሌክስ በመባል የሚታወቀው ግለሰቡ የዛ የሱቅ ጸሃፊ የመረጠለት የሎተሪ እጣ ቁጥር 50ሺ ዶላር አሸናፊ እንዳደረገው ተነግሯል።

አሌክስ ብዙውን ጊዜ የሚጫወተው ፓወር ቦል እና ሜጋ ሚሊዮን  የተባሉትን የእጣ ጨዋታወች ብቻ እንደነበር ይናገራል፡፡ ሆኖም ጓደኛው ፒክ 5 የተሰኘውን ጨዋታ እንዲጫወት እንደገፋፋው ገልጻል፡፡ ታዲያ በዚህ ቅጽበት ነው አሌክስ በአጠገቡ በነበረ ሱቅ በማቅናት የሱቁን ጸሃፊ አምስቱን ቁጥሮች እንዲገምትለት ያደረገው፡፡ እድል የቀናው አሌክስ የተገመተው የሎተሪ ቁጥር 50ሺ ዶላር እንዲያሸንፍ አድርጎታል፡፡

በ-የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሳይበር ጥቃት አላጋጠመውም- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ የተወሰደው ገንዘብ እስከ ቅዳሜ ተመላሻ እንዲሆን አሳሰበ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሳይበር ጥቃት አላጋጠመውም- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

የብረት ሳምባ

የብረት ሳምባ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?