፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 05፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ጉባዔው የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡
-የሴቶች የተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ፡፡
-በኢትዮጵያ የሚከሰተውን የመድኃኒት ብክነት መጠን ወደ አንድ በመቶ ማውረድ መቻሉን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
-ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ እንደምታጠናክር አስታወቀች፡፡
-የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ህገወጥ ተግባር በፈጸሙ 205 ሠራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን ገለጸ፡፡
-በጤናው መስክ ልምድ ያካበቱ አንድ ሺህ ባለሙያዎች የሚሳተፉበትን ጉባዔ ሊያካሂድ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ገለጸ ፡፡
-የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና ዩኤንዲፒ በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












