፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 04፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች ለአቶ ደመቀ መኮንን የምስጋና እና የክብር ሽኝት አደረጉላቸው፡፡
-ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግምታቸው ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ቆርቆሮና ቶንዲኖ ብረቶች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
-በኢትዮጵያ የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸው ቋንቋዎችና ባህሎችን ለመታደግ ፈጣንና የተቀናጀ ጥረት ማድረግ የግድ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ ገለጹ።
-የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የግሉ ዘርፍ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ይበልጥ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











