፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 04፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የኢሮፓኮንፍረንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎዎች ከምሽት 2፡45 ጀምሮ ይከናወናሉ፡፡
-የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ኮሎምቢያው የክንፍ ተጫዋቹ ሊዊስ ዲያዝ ለዝውውር ገበያው እንደማይቀርብ ለባርሴሎና ማሳወቁ ተገልጿል፡፡
-በአፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶቹ ዘርፍ በተደረገው የአራት በመቶ ነፃ ቀዘፋ የውሃ ዋና ውድድር ኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












