፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የመቻል አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ በስነ- ምግባር ጥሰት የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ተላልፎባቸዋል።
-በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር አርሰናል ከ ፖርቶ፣ ባርሴሎና ከ ናፖሊ ዛሬ ምሽት ከ5፡00 ሰዓት ጀምሮ ይጫወታሉ።
-በኢንዲያን ዌልስ የሜዳ ቴኒስ ውድድር የ3ኛ ዙር ጨዋታ የዓለም ቁጥር አንዱ ኖቫክ ጆኮቪች በጣልያናዊው ታዳጊ ሉካ ናርዲ ተሸንፎ ከውድድሩ ተሰናብቷል።
-በሴቶች ቤላሩሳዊት የዓለም ቁጥር ሁለት አርያና ሳባሌንካ ብርታኒያዊት ኤማ ራዲካኑን አሸንፋለች።
-ባርሴሎና የማንችስተር ዩናይትዱን አጥቂ ሜሰን ግሪንውድ የማዘዋወር ፍላጎት እንዳለው ተነገረ።
-የክለቡ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ በጉዳዩ ዙሪያ ከማንችስተር ዩናይትድ አቻዎቹ ጋር መነጋገሩ ተሰምቷል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Share











