፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በጋዛ እርዳታ እንዲደርስ እስራኤል እንድትተባበር ዴቪድ ካሜሮን ተናገሩ፡፡ እስራኤል ለጋዛ ህዝብ ምንም እርዳታ እንዳይገባ እንቅስቃሴ አለማሳየቷ በጣም አስፈሪ የሆነ ሰብአዊ ቀውስ እንዲፈጠር እያደረገ ነውም ብለዋል፡፡
ወደ ጋዛ በቀን 500 የእርዳታ እህል የጫኑ ተሽከርካሪዎች መድረስ እንዳለባቸው የተገለጸ ሲሆን ፤ ከእነዚህም ውስጥ ባለፉት ቀናት 123 ተሸከርካሪዎች ብቻ ደርሰዋል፡፡
እንደ ቢቢሲ ዘገባ ዴቪድ ካሜሮን እስራኤል እርዳታ ለማድረስ የሚያስችሉ የመገናኛ መንገዶችን እንድትከፍትና ችግሩ እንዲቃለል ጠይቀዋል ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











