፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 03፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 16 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ዳኞችን ሹመት አፀደቀ፡፡
-በመውጫ ፈተና የስነ-ምግባር ጥሰት የፈጸሙ 114 ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ መሠረዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
-በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በሆሳዕና ከተማ እያካሔደ ነው፡፡
-የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለአባላት እና አስፈፃሚ አካላት “በሕግ ማርቀቅ ፤አወጣጥ እና አፈጻጸም “ሚና ላይ ያተኮረ የግዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠት ጀምሯል።
-በጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋቢት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገው ክትትል 21 ሚሊዮን 963 ሺ 500 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ ኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ተገለፀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Share











